ይህንን ስትሰሙ ምን አላችሁ!
መቼም አሁን አሁን የምንሰማቸው ነገሮች ከባሕላችንና ወጋችን የወጡ ድርጊቶች ሆነው ይገኛሉ፡፡ በዚህም የተነሳ፣ ከእኛም አልፎ ዓለምን ጉድ የሚያሰኙ አሳዛኝ የወንጀል ድርጊቶች በሀገራችን እየተለመዱ ሂድዋል። በዚህ ጉዳይ ብዙ ብዙ ማለት የሚቻል ቢሆንም፣ ጥቂቶቹን ብቻ ለመጥቀስ ያክል እንደሚከተለው ተመልክተናል። ቤተሰቡ ለልጆቻችን እንደ ሞግዚት፣ ለንብረታችን ጠባቂና ባለ አደራ ትሆንልናለች ያላትን ሠራተኛን አፈላልጎ መቅጠር ነበረበት፡፡ በዚህም የተቀጠረችውም ሰራተኛ ቤተሰቡ […]
ይህንን ስትሰሙ ምን አላችሁ! Read More »
Social research