Amharic አማርኛ

እዚህ ክፍል የአማርኛ ጽሑፎችን ማግኘት ይቻላል፡፡

የቤተሰብ አስፈላጊነት፡

በአንድ ሀገር ጠንካራ ቤተሰብ ሲኖር፥ ጠንካራ ማሕበረሰብ እንዲፈጠር አስተዋጽኦ ይኖረዋል። ምክኒያቱም፣ ማህበረሰብ የቤተሰብ ስብስብ ነውና። ስለዚህ ጠንካራ ቤተሰብ ሲኖር፥ ማሕበረሰቡም እየተጠናከረ ይሄዳል ማህበረሰብ እየተጠናከረ ሲሄድ ደግሞ ሀገርን መስርቶ ጠንካራ ሀገር የመፍጠር ብቃት ይኖረዋል። ስለሆነም፥ ቤተሰብ የሕብረተሰብ ብሎም የሐገሪቱ መሰረት ነው። ቢባል የሚጋነን አይሆንም። ምክኒያቱም፥ ከፍ ሲል ለመግለጽ እንደተሞከረው፣ በማሕበረሰቡ ውስጥ የሚገኘው እያንድአንዱ ቤተሰብ ጠንካራና የተደራጀ […]

የቤተሰብ አስፈላጊነት፡ Read More »

Amharic አማርኛ, ቤተሰብ (family)

ዐፍሪካ ማሕበራዊ ጥናትና ምርምር ማእከል

አፍሪካ ማሕበራዊ ጥናትና ምርምር ተቋም በቀንድ አፍሪካ በሚስተዋሉ ማሕበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎችን የሚመለከቱ ጥናትና ምርምር የሚያደርግና የማማከር እንዲሁም ስልጠናዎችን የሚሰጥ ተቋም ነው፡፡ የድርጅቱ ዋና ዋና ትኩረቶች 1. የአየር ንብረት ለውጥ 2. የዲሞከራሲና መልካም አሥተዳደር ግንባታ እንዲሁም በግጭት መከላከልና ሰላም ግንባታ ዙሪያ ጥናትና ምርምር እንዲሁም የማማከር አገልግለሎት የሚሰጥ የግል ተቅዋም ነው፡፡ ድርጅቱ፣ መንግስታዊና መንግሰታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች

ዐፍሪካ ማሕበራዊ ጥናትና ምርምር ማእከል Read More »

Amharic አማርኛ
Scroll to Top