የቤተሰብ ምሥረታ:
ስለቤተሰብ ስናነሳ፣ ቤተሰብ የአንድ ማሕበረሰብ መሠረት መሆኑን ከዚህ በፊት የሰጠናቸው ሓተታዎች ያመለክታሉ። ታዲያ የማሕበረሰቡ መሠረት የሆነው ሁለትና ከዚያ በላይ የሆኑ ሰዎች የሚኖሩበት ስብስብ እንዴት ይመሰረታል የሚለውን መመልከቱ አስፈላጊ ነው። ቤተሰብ የሚመሰረተው አንድ ወንድና አንዲት ሴት በትዳር አብሮ ለመኖር በሚያደርጉት ስምምነት በሚፈጠር ጥምረት ነው። ይህ ስምምነት ደግሞ ጋብቻ ይባላል። በመሆኑም፣ የቤተሰብ መሠረቱ ጋብቻ ነው። ጋብቻው ከተመሰረተ […]